Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 162 articles
Browse latest View live

ዘጸአት ለኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ምድር፥ ምኒልክን (ዮሴፍን) ‘ማያውቅ፥ አዲስ ንጉሥ መ’ቶ፣ “ለነፃነት” ብሎ፥ የነፃነትን ጧፍ፥ ረጋግጦ አጥፍቶ፣ “ከኔ ወዲያ ላሳር!”፥ አለን አፉን ሞልቶ፣ ያ’ባቶችን ክብር፥ አፈር መሬት ከ’ቶ። ያገሬ ፈርዖን፥ ልቡ እጅግ ደንድኖ፣ የፈጣሪን ፈቃድ፥ እንዳይሰማ ሆኖ፣ “እንደ’ኔ ያለ ንጉሥ!”፥ እያለ...

View Article


አድዋ!

ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍና ፈንጅ ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ የማን ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ ሲፈጅ ተጸንሰሽ ፤ ከውጫሌ ለደም መሬት ፤ ለአሞሌ እርግዝናሽ ፤ ዘጠኝ ወሩ ዓመታትን ፤ ማስቆጠሩ ክፉውን ቀን ፤ ይዞ አሳሩ ከብቱ እረግፎ ፤ ባገር ምድሩ...

View Article


ዝክረ አድዋ!!

ልክ የዛሬ 119 ዓመት እብሪተኛውን ጣልያን አድዋ ላይ ገጥሞ አይቀጡ ቅጣት የቀጣው የኢትዮጵያ ጦር በእምዮ ምኒሊክ ፊታውራሪነት በድል ተመልሶ አዲስ አበባ ሲገባ ህዝቡ በታላቅ እልልታና ጭፈራ ተቀበላቸው፤ ወዲያውም ግዳይ ሲጣልና ሲፎከር ለጀግኖቹ ክብር የሚከተለው ተገጠመለታቸው፡- ተፈጠመ ጣልያን አበሻ እንዳይደርስ፡፡...

View Article

እኛ ያምላክ ጥጆች!!!

ስንኖር በዚህ አለም • • • ቆመን ለመራመድ፣ ጫናውን ለመቻል • • • ግፊያውን ለመልመድ፣ አቀበት ለመውጣ • • • ቁልቁለት ለመውረድ፣ ጠንክሮ መጓዝ ነው • • • የለም መንገዳገድ። እኛ ያምላክ ልጆች ~ ባምሳሉ የሰራን፣ እንደ ምድር አሸዋ ~ ምድርን የሞላን፣ ፈጣሪ ሲፈጥር ~ ከአፈር ሲሰራን፣ “ብዙ ተባዙ”...

View Article

አድዋ ለኔ!

እውነት አድዋ ለኔ ምኔ ነው? ላንተ፣ ላንቺ ለርስዎስ ትርጉም አለው? ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ አንዱ ዓለም ተፈራ እስከመቼ፤  ረቡዕ፤ የካቲት ፲፰ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት ሳኒቬል፤ ካሊፎርኒያ ( Wednesday, 2/25/2015 )

View Article


ቆራጥ ጀግና ማነው?

አንድነት ይፈጠር – ሀገር ነጻ ትውጣ ንብረትም ይቅርብኝ – ምንም ነገር ልጣ ዳሩ መሀል ሳይሆን – ድንበሩ ተደፍሮ ርቱዕ አንደበት – እንዳይቀር ተቀብሮ ጋዜጠኝነትም – እንዲኖር ተከብሮ ቸነፈር ረሀብ – ሙቀቱን ሳይፈራ ውሎ የከረመ – ከታጋዮች ጋራ ጽናቱ ጠንካራ – ወገኑን የሚወድ ጌትነት የጠላ – ጭቆናን ለመናድ...

View Article

ሆሳዕና

ማቴዎስ .21፥1-17 ወደ እየሩሳሌም ወደ ቤተፋጌ ደርሰው ነበርና ደብረዘይት ግርጌ በዛን ጊዜ ጌታ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ ብሎ አዘዘ ጠራና ሁለቱን ከዛ ከፊታችሁ ከምትገኝ መንደር አህያ ታስራለች ከውርጫዋ ጋር ሂዱ ቅደሙና አምጡልኝ ፈታችሁ ማንም ደግሞ በዚህ አንዳችም ቢላችሁ በሉና ንገሩት ጌታ አስፈልጎታል ይሄንን...

View Article

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬

የጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ “እኚህ ሰው ማናቸው?” በሚል ርዕስ ግሩም ዝግጅት ሲያቀርቡ መቆየታቸው ይታወሳል። ይህንን ዝግጅት በጥያቄና በግጥም መልክ የሚያቀርቡት እንደመሆኑ ምላሹም በግጥም እንዲሆን አንባቢያንን እርሳቸውም እኛም እናደፋፍራለን። ወለላዬ ከተለያዩ የግልና መሰል የህይወት ውጣውረዶች በኋላ አሁን ዝግጅታቸውን...

View Article


“አልመች አለው ጎኔ!”

ጥበብ የማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ስሜት የሚገለጽባቸው ቀዳሚው እያዝናና የሚያስተምር ዘርፍ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ያ እየሆነ አይታይም። የማፍር፣ የምኮራባቸው ጥበበኞች ጉዳይ  አሁን አሁን ያሳስበኝ ይዟል … እናም የጎልማሳው አቀንቃኝ  የጃኪ “አልመች አለው ጎኔ!” ጣዕመ ዜማ ውስጥ ስሜቴን ቢነካካው፣ የማፍር...

View Article


የመጨረሻው ደወል !

ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ፤ አትንበርከክ በቃ ! ቆመህ የጴጥሮስን ሞት ሙት አለ:: (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

View Article

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፬” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አራት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን...

View Article

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፭” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ አምስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን...

View Article

“እማይቻለው –ለተቻለው”

… እንዴት ነበር ከቶ ውጣ-ውረዱ…? …ተረተር፣ ሸለቆ…፣ አቀበት፣ ቁልቁለቱ…፣ …ጉድባው፣ ጉብታው…፣ አባጣ-ጎርባጣው…፣ …እሾኽ፣ እንቅፋቱ…፣ መሰናክል፣ ምቱ…፣ …ጠመዝማዛው ጉዞ…፣ እንዴት ነው መንገዱ? የያሬድ ልጅ ጠቢብ – መንፈስ የማኅሌታይ፣ የሰልስቱ ዜማ – ግዕዝ፣ እዝል፣ አራራይ፣ ነፍስን መሳጭ ቅኝት፣...

View Article


እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፯

ከአዘጋጆቹ፤ባለፈው ጊዜ “እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፮” በሚል ለቀረበው ምላሽ በድረገጻችን በመላክና በፌስቡክ ላይ በመለጠፍ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በተለይ በግጥም ምላሻችሁን ለሰጣችሁ በሙሉ ከፍያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡ የቅንብሩ አዘጋጅ ወለላዬ በቁጥር አስራ ስድስት ለቀረበው ጥያቄ ምላሻቸውን...

View Article

የኢሕአዴግ ቁልቁለት

“ፋክት” መፅሔት ላይ ቋሚ አምደኛ በመሆን በየሳምንቱ በወቅታዊ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ዙሪያ የሚያተኩሩ ፅሁፎችን ወደ አንባቢ ሲያደርስ የነበረው ሙሉዓለም ገ/መድኅን አዲስ መጽሐፍ ለኅትመት አብቅቷል፡፡ የመፅሃፉ ርዕስ፡- የኢሕአዴግ ቁልቁለት ደራሲ ፡- ሙሉዓለም ገ/መድህን የገፅ ብዛት፡- 235 ዋጋ ለአገር ውስጥ፡- 52...

View Article


እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፰

ከአዘጋጆቹ፤ ወዳጃችን ወለላዬ “እኚህ ሰው ማናቸው?” በሚል ዓምድ ሥር ለአገራቸው የለፉና የደከሙ ኢትዮጵያውያንን እንዲነሱ፣ እንዲወደሱ፣ እንዲከበሩ፣ … በማድረግ ግሩም ሥራ ሲሰሩ ቆይተው ባለፈው ባቀረቡት ሃሳብ መሰረት እናንተ አንባቢያን ታሪካቸው መነሳት አለበት የምትሉትን ከፎቶ ጋር እንድታቀርቡ ጥሪ አድርገው...

View Article

…አልሞት አለኝ

በስራው ላይ ልፈላሰፍ ቅኔ ልቀኝ ግጥም ልጽፍ ቸኩያለሁ አልሞት ብሎኝ የማደንቀው ሰው ነበረኝ ሳይሞትማ ሳይቀበር ስሙን ማንሳት እሱን ማክበር መስሎ ታይቶኝ ልምድን መስበር የማደንቀው ሰው እያለኝ ልጽፍለት ተቸገርኩኝ አቤት! ዕውቀት አይ! ቁመና ብልህ ደፋር ቆራጥ ጀግና ሀይማኖቱን አጠንካሪ ደግ ለጋስ ሰው አክባሪ ብዬ...

View Article


ኳስ አፍቃሪ ሆንኩኝ

ለረጅም አመታት፣ ለብዙ ዘመናት፣ ፓርቲ ሲጠልዘኝ፣ መንግስት ሲረግጠኝ፣ ፖሊስ ሲነርተኝ፣ ሕጉ ሳይደግፈኝ፣ ዳኛው ቢፈርድብኝ፣ በቡድን ተካፍለው፣ በስም ተሸንሽነው፣ የሚጠልዟት ኳስ፣ የሚነርቷት ኳስ፣ ምትለጋዋ ኳስ፣ እኔ ራሴን መስላኝ፣ ኳስ አፍቃሪ ሆንኩኝ።

View Article

እኚህ ሰው ማናቸው? – ፲፱

ከአዘጋጆቹ፤ የጎልጉል ወዳጅ ወለላዬ “እኚህ ሰው ማናቸው?” በሚል ዓምድ ሥር ለአገራቸው የለፉና የደከሙ ኢትዮጵያውያንን እንዲነሱ፣ እንዲወደሱ፣ እንዲከበሩ፣ … በማድረግ ግሩም ሥራ ሲሰሩ መቆየታቸውን ባለፈው ጠቅሰን ነበር፡፡ እርሳቸው ባለባቸው በርካታ ኃላፊነቶች ለተወሰኑ ጊዜያት ሳይመቻቸው ቢቀርም አሁንም ግን “እኒህ...

View Article

ትረገም ሆነብኝ!!

ልጇ ነፍሰ ገዳይ – ስለሆነ እርጉም እሱን የወለደች  – እናቱ ትረገም ብለው ሲናገሩ እያሉ ሲያወሩ … አትረገም ብዬ – ልጽፍ አሰብኩና ትረገም ሆነብኝ – “አ” እረሳሁና!

View Article
Browsing all 162 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>